በዳሬ ሰላም በምሲምባዚ ተፋሰስ ጎርፍን ለማስቆም 200ሚ ዶላር ያስፈልጋል
በዱስዴዲዝ ካሃንግዋ – ዳሬሰላም በዳሬ ሰላም ኪቩኮኒ የባህር ዳርቻ በባራክ ኦባማ መንገድ በኩል ታንዛኒያ ቤተ-መንግስት በስተ ሰሜን ሶስት ኪሎ ሜትር ያህል ርቀት ላይ የምሲምባዚ ዳርቻ ይገኛል፡፡ በዚህ ቦታ ነው በታሪክ ስመ ጥር የሆነው የምሲምባዚ ወንዝ ከህንድ ውቅያኖስ ጋር የሚገናኘው፡፡ በአንድ ወቅት ለአካባቢው...
View Articleየአዲስ አበባ የገነባችው ፍቱን መዳኛ
በመኮንን ተሾመ ቶሌራ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ (ሸገር) ሁለት ጊዜ ነው የተወለደችው፡፡ መጀመሪያ መፈናፈኛ የሌላት ሆና፤ ቀጥሎ ደግሞ በንጹህ ወንዞች፣ በህዝብ መናፈሻዎችና ፓርኮች፣ ብስክሌት መንገዶች እና በወንዝ ዳር የእግረኞች መንገድ ያላት ሸገርን ሆና! የ4.6 ሚሊዮን ህዝብ መኖሪያ የሆነችው ይህች...
View Articleየኮቪድ 19 ፈተና እና እድል –በአዲስ አበባ
በመኮንን ተሾመ እና ተስፋዬ አባተ ኢትዮጵያ የንጹህ መጠጥ ውሀ አቅርቦት ለማሳካት ለረጅም ጊዜ ስትታገል ቆይታለች፡፡ ነገር ግን የኮቪድ 19 የ133 አመት የእድሜ ባለጸጋ በሆነችው መዲና በአዲስ አበባ በንጽህና እና ጤና አጠባበቅ ዘርፉ ላይ ያተኮረው ኮቪድ 19 የሰዎችን ጤና ለመጠበቅ የሚያስችሉ አቅጣጫዎች...
View Articleሊጠፋ የተቃረበው የአሳ ዝርያና ምክንያቶቹ
By Janet Murikira በ 2015 አባይ የቲላፒን ጣት ጣቶች በኬንያ በኩል በጂፒ ሐይቅ ተዋወቁሥር የሰደደ በሽታ የሌለባቸው የዓሣ ዝርያዎች መጀመራቸው አሳ አጥማጆችንና ተመራማሪዎችን ይህ በሐይቁ ውስጥ ውድድርን ከፍ ያደርገዋል የሚል ስጋት አሳድሯቸዋል ፣ ይህ ደግሞ በአደጋውላይ የሚገኘውን የጂፕ ቲላፒያን...
View Articleበመሞት ላይ የሚገኘው የታንዛኒያው ማንያራ ሐይቅ
ከአስር ዓመት በፊት የቱሪስቶች ቡድን መንደሮቹን በመናድ ወደ ማያራራ ሐይቅ በመሄድ ዛፍ የሚወጡ አንበሶችን ፣ የአራዊት ዝርያዎችን ፣ ሌሎች ተፈጥሮአዊ ድንቅ ነገሮችን የሚፈልሱ የፍላሚንጎ መንጋዎችን ለመዳሰስ ነበር ፡፡ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ከ 90 በመቶ በላይ ቀንሷልገቢ የማመንጨት ሥራዎች ግብርና ፣ ዓሳ...
View Articleበዩጋንዳ የጠፋውን ሐይቅ ለመመለስ የስደተኞቹ ፍሬያማ ጥረት
የናኪቫሌ ሐይቅ በደቡባዊ ዩጋንዳ ኮኪ ሐይቆች በመባል የሚታወቀውን ሐይቅን ከፈጠሩ አራት ትናንሽ ሐይቆች መካከል አንደኛው ነው፡፡ በ26ኪሜ ስኩዌር ቦታ ላይ ያለው ሐይቁ፤ 14 ኪ.ሜ ርዝመት፣ 6 ኪሜ ስፋት እና የውሀ መጠኑ ከፍተኛ ሲሆን 3.5 ሜ ጥልቀት ያለው ነው፡፡ በኢሲንጊሮ ወረዳ የሚገኘው የናኪቫሌ ሐይቅ፤...
View Articleበዩጋንዳ እየተመነጠረ ያለው የቡጎማ ደን
በጄራልድ ቴንይዋ እና ኢስኤል ካሱሃ በምዕራባዊ ዩጋንዳ በኪኩቤ ወረዳ ወደሚገኘው ወደ ቡጎማ ደን ለመግባት ዳገታማውን መንገድ ስንያያዘው የወጣችው ጸሐይ አስጎብኚያችንን በላብ አጥምቃው ነበር፡፡ ከጫካው እምብርት ስንደርስ ስንገባ ቀኑ ገና ልጅ ነበር፡፡ ወፎቹ ህብረ ዜማቸውን ሲያሰሙ የቡጎማ ደን እኛን እያወራን...
View Articleበውሀ የሚወሰደው የኢትዮጵያ ‹ሰማያዊ ወርቅ›
በመኮንን ተሾመ ቶሌራ ኢትዮጵያ ውስጥ አፈር ሁሉንም ነገር ማለት ነው፡፡ ኢትዮጵያኖች አፈርን በተመለከተ ሀገር በቀል እውቀት አላቸው፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ገበሬዎች ከከብቶችና ከአፈር ጋር ጥብቅ ቁርኝት ነው ያላቸው፡፡ ከብቶቻቸውን እንደ ሰው ያወሯቸዋል፡፡ በተለይም ደግሞ ለሚያርሱ በሬዎቻቸው መጠሪያ ስም...
View Articleባልጸና ጎጆ- የጸና ብርታት
(የፎቶ ዘገባ ታሪክ) የሰው ልጆች እና የጽናት ታሪክ – ከጎርፍ መከሰት በኋላ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ወደ መኖሪያቸው ለመመለስ በየአመቱ ጉዞ በሚደርጉበት በኢትዮጵያ ጋምቤላ ክልል በማርታ ታደሰ ጋምቤላ ኢትዮጵያ ውስጥ በአመቱ በሚከሰቱ ጎርፎች ከፍተኛ ጉዳት ከሚደርስባቸው ክልሎች አንደኛው ነው፡፡ የአየር ንብረት...
View Articleበውሀ የበለጸገችዋ ኢትዮጵያ በዝቅተኛ መስኖ ልማት የምግብ ዋስትናዋ ስጋት ገጥሞታል
በቴዎድሮስ ካሳ አብዲ አሰፋ በኢትዮጵያ በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር ዞን ውስጥ የሚገኝ ገበሬ ሲኾን፤ በአመት ከነጭ ሽንኩርት ምርቱ በአመት ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ ያገኛል፡፡ በሶስት ሔክታር የእርሻ መሬቱ ላይ ከ200 በላይ ወጣቶችን ቀጥሮ ያሰራል፡፡ በተለይ በዝናብ አጠር ወቅት መስኖን በመጠቀም እርሻውን...
View Articleበሞቃታማው የጥቁር አባይ ምንጭ ዙሪያ ለመኖር የሚደረግ የህልውና ትግል
በዳግም ተረፈ እና ማንያዘዋል ጌታቸው የ43 አመቱ አቶ እንዳለው ተገኝ በሰሜን ኢትዮጵያ አማራ ክልል በባህር-ዳር ዙርያ በርበሬ ፣ ጤፍ፣ ቲማቲም እና ጎመን ለማምረት ለዓመታት በቋሚ የክረመት ዝናብ ላይ ጥገኛ ሆኖ ቆይቷል። ይሁንና ባለፍት ጥቂት ዓመታት, ባልተረጋጋ የዝናብ ሁኔታና የጎርፍ መጥለቅለቅ...
View Articleበአፍሪካቀንድአካባቢ የተራዘመና ከመደበኛ በላይየዝናብመጠንእንደሚኖር ተነገረ
በመኮንን ተሾመ (ከዩጋንዳ ፣ ካምፓላ ከተማ) እ.አ.አ. ከመጋቢት-ግንቦት 2024 ዓ.ም. በታላቁ የአፍሪካ ቀንድ አካባቢ የተራዘመና ከመደበኛ በላይ የዝናብ መጠን እንደሚኖር ይጠበቃል ሲል የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) የአየር ንብረት ትንበያ እና አፕሊኬሽንስ ማዕከል (ICPAC) አስታወቀ።...
View Article